ye ustaz Abubeker ye kese mekelakiya mulu qale be Audio




2,952 Views

Published

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ በመጋቢት 23 በፍርድ ቤት ያቀረበውን ባለ 22 ገጽ የክስ መከላከያ በትናንትናው እለት በጽሁፍና በድምጽ ለማቅረብ ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆንም በጽሁፉ መርዘም ምክንያት ለማቅረብ ሳይቻል መቅረቱ ይታወሳል፡፡ እነሆ ዛሬ ሙሉው 22 ገጽ ጽሁፍና የድምጽ ትረካው ከታች በሚገኙት ሊንኮች ቀርቧል፡፡ የክሱ መከላከያ የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ በሚገባ በማብራራቱ ረገድ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ጽሁፉንም ሆነ ድምጹን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ ሁላችንም ሀላፊነት ወስደን እንረባረብ!

Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Be the first to comment