Ye hulachnem gedeta newu meredadat




1,267 Views

Published
የኑሪ ሙዘይን ጉዳይ ያሳሰበው በቅርቡ ህክምና ያደረገው ኡስታዝ ሙሃመድ ሙስጠፋ ተከታዩን መልክት ከወንድም ዲኑ አሊ ጋር አስተላለፈዋል፡፡ ቪዲዪውን ይመልከቱት የሚችሉት ይርዱ መልክቱንም ለሌሎችም ያስተላልፉ
----------------------------------------------------
ወንድም ኑሪ ሙዘይን ለብዙ አመታት በባዩሽ መስጅድ በዋና ኮሚቴነት ሲያገልግል የነበረ እና በኢስላማዊ ስራዎች ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረ ወንድም ነው
ይህ ወንድማችን ዛሬ ግን ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር ተጋርጦበታል፡፡ እኛም ይህ ወንድማችን አይናችን እያየ የህክምና ሰበቡን ሳያደርስ ከምናጣው ለኡማው ያለውን ነገር አድርሰን ወንድም ኑሪ ሙዘይን የገጠመውን ልንነግራችሁ ለመልካም ስራ ልንጠራችሁ ለከይር ስራ...ለነገ አኪራ ቤት ስራ ጠራናችሁ
ለወንድም ኑሪ ሙዘይን የህክምና ዶክተሮች እንደገለጹለት የልብ ችግር ከልብ ጋር ተያይዥነት ያላቸው ደም ስሮች መጥበብ ልቡ የሚያመነጨው ደም ወደ ሰውነቱ በአግባቡ እንደማይደርስ የደም መርጋት እስትሮክ ችግር እንዳለበት ተነግሮታል፡፡ ደም ስሮቹ በመጥበባቸው 95 ፐርሰንት የሚሆነው ተዘግቶ 5 ፐርሰንቱ ብቻ ነው አሁን እየኖረ ያለው፡፡ የልብ ምቱ እንዳይቆም በርካታ መድሃኒቶች ታዘውለት እየወሰደ ነው፡፡ ነገር ግን በአስቸኳይ ወደ ውጭ ሀገር ህንድ ሂዶ እንዲታከም ዶክተሮቹ ነግረውታል፡፡
በመሆኑም ይህን ህክምና ያገኝ ዘንድ ሁላችንም እንረባረብ
ኑሪ ሙዘይንን በቀጥታ በስሙ በተከፈተው አካውንት ብቻ ይላኩ
Nuri Muzein Ethiopia ngd bank
Account No-1000147196524
Swift code-CBETETAA
የሚችሉትን ይርዱ ቪዲዪውን ይመልከቱት የሚችሉት ይርዱ
ኑሪ ሙዘይንን ራሱን በቀጥታ በዋትስፕ ማናገር እና መርዳት ለምትፈልጉ
00251911402072 መልክቱንም ለሌችም ያስተላልፉ
Category
Amharc
Be the first to comment