Tefsir - Surat Qaf qaf Part - 1




1,174 Views

Published
ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡ (1)
ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡
ከሓዲዎቹም «ይህ አስደናቂ ነገር ነው» አሉ፡፡ (2)
Category
TV Africa
Be the first to comment