"ኢኽላስ "
አምልኮታችን ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ማንኛውንም አምልኮታችንን ለአሏህ (ሱወ) ማድርረግ ና አምልኮታችን በቁርአን በሀድስ የተደነገገ ሲሆን ነው ።
ረሱላችን (ሶአወ ) "ስራ ሁሉ በኒያ (ሀሳብ ) ነው ለማንኛውም ሰው በኒያው ያገኛል "
በሌላ ሀድስ ላይ " ከትእዛዛችን ውጪ የሆነን ስራን የሰራ ለሱ ተቀባይነት የለውም "
فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا
``የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው መልካም ሥራን ይሥራ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ ``

- Category
- Amharic Da'awa
Be the first to comment