remedan-5 ረመዷን_5




998 Views

Published
ረመዷን _5

ሰአታት ቀናቶች የሂወታችን ክፍል ሆነው ይጓዛሉ አሏህ (ሱወ ) ከወራት ረመዷንን ከብዙ ወንጀሎች ተቆጥበን ሚስጥራዊ በሆነ አምልኮ በርካታ ነገሮችን አስተውለን እንድንፈራው አዘዘን ።

ታድያ በታላቅ ወር ታላቁን ቁርአን የተወረደበት ሲሆን በዚህ ልዩ ወር ምን ሰርተንበት ይሆን ??? ቀናቶች ላይመለሱ ነገ ላይ ፀፀት እየሆኑ እንዳያልፉ በኢባዳ እንጠንክር !!!

አሏህ (ሱወ ) ያለ ቅጣት ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡት ያድርገን ። አሚን !
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment