Radio Bilal (AMHARIC) July 16 2013




5,004 Views

Published
Category
Redio Bilal
  • oumer alfaruq

    አሳላሙአለይኩም
    ኤረጎበዝ አንዱን ጥሎ ሌላዉን አንጠልጥሎ!!!!
    ይቅርታ አሁንስ እኛ ሙስሊሞች አለን የምንለዉ አንዱ የመረጃምንጫችንም እንድህ የተዛባ ሲራ ሲሰራ ማየት በጣም የመናል፡፡
    ባለፈዉ የሀሰን ታጁን ስታቀርቡት አይ ይህ ትክክለኛ የሚዲያ አካሄድ ነዉ ቢለን ተዉን ያኔ ለካስ የሙስሊሙን አንድነት ለመጠበቅ መስሎን ነበር፤ ለካስ ሀሰንን የማዳን ስራ ነባር፡፡ ታድያ ይህ ከሆነ ሀሰን ታጁና፤ ጁነዲን ሳዶ እና ጀዋር መሀመድን ሚን ለያቸዉ???? የለያቸዉ ቢኖር ለስዎቹ ያላቹ አመለካከት ቢቻ እና ቢቻ ነዉ፡፡ እነዲህማ ከሆነ ኢቲቪ(ETV) እና BR (ራዲዮ ቢላሊ) አንድ ሆኑ ማለት ነዉ፡፡ በረጊጥ የነፃ አስታየት እንደሆነ አዉቃለዉ፤ ቢሆንም ሀሳቡ ከመቅረቡ በፍቲ ከብዙ አቅጣጫ መታየት አለበት፡፡ ነፃ አሰታየት በሚል ብቻ ችግር ላይ ላለህዝብ ሌላ ችግር መፍጠር የለብንም፡፡ እሰቲ ይህን ሀሳብ ስላቀረባቹ ሙሰሊሙ ምን ተጠቀመ???? አሁን ከዝህ የተሸለ ነገር አየረላይ ማዋል አይቸልም ነበረን በበኩሉ?????
    በነገራችን ላይ እኔ ማናቸዉንም ደግፌ ወይም ተቆዋሚ አይደለም፡፡ አቀራረባቹ ችግር ያለበት ስለመሰለኝ ነዉ፡፡
    ዲናችንን፤ ማጅሊስሳችንን፤ ማስጂዳችንን፤ መድረሳችንን፤ ኤሬ ሚዲያችንንም ተነጠቅን አሁንስ ምን ቀረን