Health Benefits of cinnamon & honey

ቀረፋ ከማር ጋር በመቀላቀ የፊቶን ጥራት ባማረ ሁኔታ መጠበቅ 
እንደሚያስችሎ ያቃሉ ካላወቁ እንግዲያዉ እንንገሮ 

የሚያስፈልጉ ነገሮች
1የሻይ ማንኪያ ማር
2 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ

አዘገጃጀት

1 ማሩን እና የተፈጨ ቀረፋዉን በደንብ ማደባለቅ
2 ለ 20ሴኮን ማይክሮ ዌቭ ዉስጥ ሞቀ ማድረግ
2 የተቀላቀለዉን በታጠበ እጅ ወይም በ ቡሩሽ ፊታችንን ማዳረስ
3 ለ አስር ደቂቃ ቆይቶ መታጠብ

ይሞክሩት
ሼር በማርግ ለተጠቃሚው ያስተላልፉ
ኢትዮ ቢላል ጤና