ihkamcente - አህባሽ.. የኢትዮጵያ መንግስት እና አክራሪነት (Ahbash.. Dr.shiferraw)




3,171 Views

Published
የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም በግዮን ሆቴል ባደረጉት ንግግር አህባሽን ከሊባኖስ ማስመጣታቸውን ገልጸዋል። የአህባሽን አስተምህሮ በሙስሊሙ ህብረተሰብ እንዲጫን ስፖንሰር ማድረግ እና አሰልጣኞችን ማስመጣት ብሎም ይህንን በይፋ ማወጅ... ጣልቃ ገብነት አይደለምን?
Category
other Islamic video
Be the first to comment