Fana interview - በወቅታዊ የአስልምና ጉዳዮች ዙሪያ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል(II)




3,544 Views

Published
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ!
ውድ ወንድሞችና እህቶች- የትላንት ምሽት የፋና 98.1 ስርጭት ከተከታተልኩ በኋላ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የአብዛሀኛውን ሙስሊም ህዝብ ስሜት ለመጨፍለቅ መንግስት፣ የመንግስት መገናኛ ብዙሃንና መጅሊስ ያላቸውን የጠበቀ ቁርኝት ነው። ከሁሉም በላይ የገረመኝ የአቶ አህመዲን "በግሳት የታጀበ ቅጥፈት"፣ የጋዜጠኛው ስርዓት አልበኝነት፣ እንዲሁም የፋና 98.1 ቴክኒካዊ ዝቅጠት ነው [የተወካዮቻችን ሀሳብ የት ላይ እንደተቆረጠ በትክክል ያስታውቅ ነበር]።
"አላህ ሆይ! ለነዚህ ሁሉ ጅቦች አሳልፈህ እንደማትሰጠን እንተማመንብሃለን፤ የኢስላም ጠላቶችን ውርደት አሳየን!!!"
Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
  • DH

    Let's be patient and we'll win inshallAllah

  • ahemde essa

    enye ymelwe holahen yehen fana fm radiwe tabeya mangawem moslilme madmete nedelbte nwe ymelwee inshalhe endergewe alen

  • delilkemal

    ፋና እባካችሁ መች ነው እንደ ሚዲያ ማሰበ የምትጀምሩት አሁንም እዛዉ ደደቢት በረሃ ነው ያላችሁት አረ በጣም ነውር ነው .... ብርክ አንተን ያስተማረ ሰው ምን ያህል ባንተ እንደሚያፍር ተግባርህ ይመሰክራል ( ካንገት በታች የምታስብ ሆድ አዳሪ ነህ)

  • KEMAL Banned

    በጣም ይገርማል