bilal tube - Friday,July 27,2012 Grand Anwar ፍጽም ሰላማዊ የዝምታ ተቃውሞ!!!




3,693 Views

Published
ፍጽም ሰላማዊ የዝምታ ተቃውሞ!!!የዛሬው ጅምአ የሚለየው መንግስት ሆን ብሎ ከጎጃም በረንዳ እስከ ሀብተ ጎርጊስ ድልድይ ድረስ 10 በላይ የሚሆኑ አንበሳ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ከሰጋጁ መሃል የነበሩ ሲሆን የህዝቡን ትእግስት በመፈታተን ለመስታዎት ሰበራ ድራማ የተዘጋጁ እንደነበር ማንም በቦታው የነበረ ሰው ይረዳል።ሌላ ጊዜ አርብ እለት ከ 5:30 ጀምሮ ይዘጋ የነበረው የ አውቶብስ ተራ ፒያሳ መንገድ ዛሬ ሆን ተብሎ ትእይንተ ህዝቡን ለማስተጛጎል እስከ 7 ሰዐት መንገዱን ክፍት በማድርግ ፖሊስ ከንቱ ሙከራ አድርጓል።በሳሉ ሙስሊም ግን ቀሽም ድርሰትና ድራማ ላይ ለትወና አይመጥነንም በማለት ንቆ አልፎታል።
Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Tags
Friday, July 27
  • Saveus

    Mashaallah beahun seate yalew muslime kemanem belay nequ honowal
    Allah nesrune ahun yareglen yetasrut yemuslimu berhanoche allah lek end sydina Eberahime(A.W) yetabekachew egame Allah kezibelay nequ yaregan

  • semira

    may Allah help us