bilal tube - በሪያድና አካባቢዉ ያሉ ከ3000 በላይ መስሊሞች አስቸኮይ ሰብሰባ አካሄዱ::




2,584 Views

Published
በሪያድና አካባቢዉ ያሉ ከ3000 በላይ መስሊሞች አስቸኮይ ሰብሰባ አካሄዱ:: በፕሮግራሙ ላይም የኢንባሲዉ ተወካይ ተገኝተዋል ::በፕሮግራሙ ላይ መንግስት በአወሊያ በወሰደዉ ጭፍጨፍ የሪያድ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች እጁግ ማዘናቸዉን ገልፀዋል:: በተጨማሪም መንግስት በተወካዮቻችን ላይ የከፈተዉን የስም ማጥፋት ዘመቻ እንዲቆም ጠይቀዋል:: ፕሮግራሙም 8 የአቆም መግለጫ በማዉጣት ተጠናቆል:: አላሁአክበር
Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Tags
Ethiopian riyadh, Etgiopia Riyadh, Ethiopian, Ethio, Ethiopian Muslim, ISLAM, MUSLIM, MUSLIM ETHIO, ETHIO MUSLIM, ethio news, Ethiopian Media
Be the first to comment