Be ETV siqatel yetalewu Quran be mengest mehonu taweqe




1,682 Views

Published
ቢቢኤን የኢትዪጲያ መንግስት በትላንትናው እለት የማንቂያ ደወል በሚል ባሳየው ፊልም ላይ
በውጭ ሀገራት የአክራሪዎች መጽሃፍ ሲቃጠል በሚል የአለም ሙስሊሞች መመሪያ የሆነውን የአላህ ሱ.ወ ቃል የሆነው ቁርአን ሲቃጠል በግልጽ አሳይትዋል፡፡ ስለማቃጠሉም የመጅሊሱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ የቀድሞ ፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ሙሉጌታ ውለታው ተናግረዋል፡፡ ቪዲዮን ይመልከቱ እና ፍርድ ይስጡ..እውነትም የማንቂያ ደወል ነው መንግስት ሊያጠፋ የመጣው ቁርአንን መሆኑን ያሳየበት ፊልም ነው ተመልክተው ፍርዱን ይስጡ
Category
Amharc
Be the first to comment