BBN - BBN - BBN RADIO TODAY DEC 27 2012




1,672 Views

Published
በከሚሴ ከተማ በአሁኑ ጊዜ በርካታ የከተማው ሙስሊሞች ወደ እስር ቤት እየተጋዙ መሆኑ ታወቀ :: ለቢቢኤን ሬድዮ ማምሻውን የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው የመግሪብ ሰላትን ከኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ ሰግደው ሲወጡ የነበሩ በርካታ ሙስሊሞች ከመታሰራቸው በተጨማሪ በየቤታቸው እየሄዱ እንዳፈሷቸው ለማወቅ ተችሏል :: የዛሬው የቢቢኤን ዘገባ ሌሎች ፕሮግራሞችንና ተጨማሪ ዜናዎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይክፈቱ ለሌሎችም SHARE ያድርጉ

Terrorizing Kemisse Muslims continues, dozens were arrested, many have been sent to Maekelawi prison. Based on our sources in kemisse, the detainees were subjected for excessive beating and interrogation. We will have more details tomorrow, for now please click the link to listen our news, poem and special unity program.
Category
BBN BROADCASTING NETWORK
Be the first to comment