zare Mengest ke hezbe muslimu gar baderegew sebseba kefetegna teqawmo getemewu
"አላሁ አክበር"
መንግስት ምርጫው የሚካሄደው ወረዳ እንሆነና የሚፈጸመው በመጅሊስ መተዳደሪያ ደንብ ብቻ መሆኑን ገልጸዋል:: ህገ
ደንቡ ችግር ቢኖርበትም እንኳን እንዲቀየር አናደርግም ምክኒያቱም በበሃይማኖት "ጣልቃh" ስለማንገባ!
ህዝበ ሙስሊሙም በርካታ ሃሳቦችን ያነሳ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው::
ሙስሊሙ ህዝብ በወረዳ ለሚካሄድ ምርጫ ላይ እምነት የለነም! አንሳተፍም!
ምርጫውን በመጅሊስ ህገ ደንjjብ ማካሄድ ፈጽሞ አይቻልም! ህገደንቡ ችግር አለበት!
መጅሊስም የመጅሊስም ህገ ደንብም ሀገ ወጥ ናችው!
ምርጫን በተመለከተ ለኮሚቴዎቻችን ይገለጽ!
በሙስሊሙ ላይ እየደረሱ ያሉ የማሸማቀቅና ስም የማጥፋት ስራዎች ይቁሙ!
እስልምናችን አንድ ነው "ነባር" አዲስ የሚባል የለውም! አትከፋፍሉን!
በዛሬው እለት የሙስሊሙን ድምጽ ላሰሙት ወንድም እህቶቻችን "አላሁ አክበር" በማለት ደስታችንን እንግለጽላችው!
"አላሁ አክበር"
yeh be endih endale