ye zarewu teqawumo wulo

የጁሙዓ ተቃውሞአችን በሰላም ተጠናቋል፡፡ 

የተቃውሞ አላማውን በዚህ ሳምንት መጀመሪያ በመንግስት ‹‹አሸባሪ›› ተብለው የተከሰሱት መሪዎቻቸን፣ አባቶቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን እና አርቲስቶቻችን ሰላማዊ እና የሰላም ሰባኪ አምባሳደሮች መሆናቸውን መመስከር የነበረው የዛሬው የአንዋር ተቃውሞ በሰላም እና በድል ተጠናቅቋል፡፡ በአንዋር መስጊድ በመቶ ሺዎች የምንቆጠር ሙስሊሞች ሆነን 

በዝምታ ነጭ በማውለብለብ የመሪዎቻችንን ሰላማዊነትና የኀሊና እስረኛ መሆን (ያለ ወንጀላቸው በነጻ ኅሊናቸው ምክንያት የታሰሩ መሆኑን) መስክረናል፡፡

ድል ለኢትዮጵያ ሙስሊም! 
አላሁ አክበር!
Be the first to comment

Latest Articles

Most Popular