USTAZ ABU BAKER SAID I have been detained by traffic police Around 6:00 o'clock
Brothers and sisters, I have been detained by traffic police Around 6:00 o'clock till 6:40 on the main bole road. They told Me that an arrest warrant had been issued to arrest me but the authority that has issued the warrant was not known. So they have released me as it was a vague case.
Rest assured that our peaceful struggle will not be hindered in any case and the committee is ready to pay any sacrifice to stand by the legitimate request of the Ethiopian muslims.
Abuber Ahmed
አሰላሙ አለይኩም ወ ወ
ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰአት እስከ 6:40 አካባቢ ቦሌ መንገድ ላይ በበላይ አካል ትእዛዝ በፖሊስ ተይዜ ፖሊስ ጣቢያ ቀርቤ የነበረ ቢሆንም ትእዛዙን ማን እንዳስተላለፈ ስላልታወቀ ወዲያው ተለቅቄአለሁ::
እኛ የኮሚቴው አባላት ህጋዊውን የኢትዩጵያዊያን ሙስሊሞች ጥያቄ ከዳር ለማድረስ ማንኛውንም መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ ለማረጋገጥ እንወዳለን:: ህዝበ ሙስሊሙም በተመሣሣይ ክስተቶች ባለመደናገጥ ህጋዊ መብቱን ለማስከበር ከበፊቱ በበለጠ ቆርጦ እንዲነሣ ለማሣሠብ እንወዳለን::
አቡበክር አህመድ