BRAKING NEWS የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል Jul 21, 2012 Ahmity 0 Comments AHBASH GENERAL በአሁኑ ሰአት የሙስሊሞች ጉዳይ መፅኤት አዘጋጅ የሆኑት የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ፈትሸዉ ሲጨርሱም ይዘዎቸዉ እንደሚሄዱ ይጠበቃል:: ኧረ ያ ጀምአ የኡማዉን ከገልጋዮች አስረዉ ጨረሱት እኮ!!!