በአፉር ክልል በዳዌ ወረዳ ከጁምአ ሰላት ቡሀላ ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን ከእስር ይፈቱልን በማለት ተቃዉሟቸዉን አሰሙ
ድምፃችን ይሰማ
በአፉር ክልል በዳዌ ወረዳ ከጁምአ ሰላት ቡሀላ ህዝበ ሙስሊሙ በዳዌ መስጂድ በከፍተኛ ሁኔታ
እጅግ በርካታ ሙስሊም የተገኘ ሲሆን መብታችን ይከበር የመረጥናቸዉ
ይፈቱልን በማለት ተቃዉሟቸዉን
ማሰማታቸዉን ምንጮች ዘግበዎል::
በተጨማሪም የወረዳዉ ሙስሊሞች
በኢትዮጲያ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለዉን
መከራ አላህ እንዲያስቆም ዱአ አድርገዎል::
አላሁ አክበር!!
በአፉር ክልል በዳዌ ወረዳ ከጁምአ ሰላት ቡሀላ ህዝበ ሙስሊሙ በዳዌ መስጂድ በከፍተኛ ሁኔታ
በተክቢራ ተቃዉሟቸዉን ሲያሰሙ እንደነበር የአካባቢዉ ምንጮች አስታወቁ:: በመስጂዱ
እጅግ በርካታ ሙስሊም የተገኘ ሲሆን መብታችን ይከበር የመረጥናቸዉ
ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን ከእስር
ይፈቱልን በማለት ተቃዉሟቸዉን
ማሰማታቸዉን ምንጮች ዘግበዎል::
በተጨማሪም የወረዳዉ ሙስሊሞች
በኢትዮጲያ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለዉን
መከራ አላህ እንዲያስቆም ዱአ አድርገዎል::
አላሁ አክበር!!