Latest Articles
-
-
መንግስት ቤተክርስቲያን በማቃጠል ክርስቲያኑና ሙስሊሙመሐል መቃቃር ለመፍጠር አስቧል ተባለ!!
ድምፃችን ይሰማ
ዛሬ ከታማኝ ምንጮች የደረሱን መረጃዎች መንግስት በኢቲቪ
ያቀረበው ዶክመንተሪ ፊልም ባሰበው መልኩ ክርስቲያን
ወንድሞቻችንን ሙስሊሙ ላይ ማነሳሳት ባለመቻሉ ይህንኑ
ዐላማ ለማሳካት ሌላ ዘዴእንደቀየሰ ያሳያሉ፡፡ ሙስሊሙ
ተቃውሞ የሚወጣበትን ዕለት ጠብቆ በአቅራቢያ የሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን በማቃጠል (ምናልባትም የሙስሊም ምልክት
ባላቸው ሰዎች ሊሆን ይችላል) ክርስቲያኑና ሙስሊሙመሐል
መቃቃር ለመፍጠር ታስቧል፡፡ ይህን እርኩስና ያለፈበት
የከፋፍለህ ግዛ ዐላማ እንዳይሳካ ለማድረግ መጪው ጁሙዓ
በአንዋርመስጂድ ታስቦ የነበረው የተክቢራ ተቃውሞ በተክቢራ
መሆኑ ቀርቶ በዝምታ እንዲሆን ሰፊ ምክክር ተደርጎበት ተወስኗል፡፡ በመሰረቱ የደረሰብን ግፍና መከራ
በተክቢራጩኸንም የማይወጣልን መሆኑን የምንረዳ ቢሆንም
የመንግስትን እኩይ ዐላማ እንዳይሳካ ለማድረግና ቀኑ ፍጹም
የተረጋጋሆኖ እንዲያልፍ ከማሰብ አንጻር
በየክልልሉየታሰቡት የተክቢራ ተቃውሞዎች እንደተጠበቁ
ሆነው በአንዋር መስጂድ ግን ጁሙዓ ተቃውሟችንን በአስደንጋጭ ዝምታ እንገልጻን፡፡ ሁላችንም ለተፈጻሚነቱ
የተለመደውን ትብብር እንድናደርግና ላልሰሙት እንድናሰማ
እንጠይቃለን፡፡ ህዝብ ሰላም አስጠባቂ መንግስት ደግሞ
ሰላም አደፍራሽ የሆነበት አገር ግን ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?? Read more -
TARIKAWI BEDEL BE ETHIOPIA MUSLIM LAY
ﺑﺴﻢﷲﺍﻟﺮﺣﻤﻦﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሕገ መንግስታዊ መብታቸውን ተጠቅመው የደረሰባቸውን ሐይማኖታዊ የመብት ጥሰት በመቃወም ስርዓቱን በጠበቀ መንገድ ጥያቄያቸውን በድምጻቸው ለመረጡት መንግስት ቢያሰሙትም ምላሹ 20 ዓመታትን በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ካሳለፈ አገዛዝ ይቅርና 20 ቀናት በዲሞክራሲ ስርዓት ከቆየ አገዛዝ የማይጠበቅ መሆኑ ልብን የሚያደማ ነው፡፡
እንደ ዜጋ ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ ተጥሶ ስናየው፣ መብታችንን እንደ የእግር ኳስ ከወዲህ ወዲያ እያላጉ እንቅርቅቦሽ ሲጫወቱበት ጉዳቱ ሲያመን ጊዜ ህግ እና ሥርዓት ባለበት አገር ህግና ሥርዓትን ጠብቀን በአንድ መድረክ ተሰብስበን ስናበቃ ጥያቄያችን እንዴት ሊሰማ እንደሚችል ተወያይተን ወኪሎቻችንን ህጉ በሚያዘው ቅደም ተከተል መርጠን፣ጥያቄዎቻችንን ለአረዳድም ሆነ ለምላሽ በማያዳግት መልኩ እጥር ምጥን አድርገን ለመንግስት አቀረብን፡፡ እንዲህ እንዲህ እያልን ተጉዘን ሰባት ወራትን አስቆጠርን፡፡ ይህ ሂደታችን ለራሳችን እስኪገርመን ድረስ አስተማሪነቱ ድንበር ተሻጋሪ ሆኖ አገኘነው፡፡ ይህ ሂደታችን ራሱ የኢሕአዴግ የስራ አስፈፃሚ ጉባዔንም ጭምር እንዳነጋገረ የምናውቀው እውነታ ነው፡፡
ጥያቄዎቻችን ፍፁም ሐይማኖታዊ እና ሐይማኖታዊ ናቸው፡፡ በምን ቋንቋ ይሆን እነኚህ ሦስት ጥያቄዎቻችን ሐይማኖታዊ ብቻ ከመሆን ሊዘሉ የሚችሉት? ጥያቄዎቹ እኮ!
1. የመጅሊስ አመራሮች አይወክሉንም፣ምርጫ ይደረግ፣
2. የአሕባሽ የግዳጅ አስተምህሮት ይቁም እና
3. አወሊያ ከህዝብ በተመረጠ ገለልተኛ የቦርድ አመራር ይተዳደር የሚሉ ናቸው፡፡
እነኚህን ጥያቄዎች መመለስ የአንድ ቀን እና የአንድ ሌሊት የጊዜ ገደብ እንኳ አይፈጅም፡፡ጥያቄዎቹ እጅግ ግልፅ፣ ቀላል እና ለዘመን ዘመናት በራሱ አባት ተቋም ልቡ የቆሰለውን ሙስሊም ኅብረተሰብ ቁስሉን በማከም አገራችን የያዘችውን ልማት በተጠናከረ መልኩ ማስቀጠል የሚቻልበትን ጠንካራ ጡንጫ መፍጠር ያስችል ነበር፡፡ ሆኖም የምናየው ነገር የተገላቢጦሽ ሆኖ መንግስት እንደ አባት በመሆን ይህን ሚናውን እንዲጫወት ሲጠበቅበት በተቃራኒው ሕዝብ መንግስትን በልጦ የተሻለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
በአሁኑ ጊዜ ሙስሊሙ ኅብረተሰብ ልቡ ይበልጡኑ ቆስሏል፡፡ ያቀረበው ሀይማኖታዊ የመብት ጥያቄ ምላሽ መነፈጉ ሳያንሰው መንግስት ራሱ ህጋዊ ሲለው የከረመውን አካሄድ ህገ-ወጥ አድርጎ ሲፈርጀው፣ በህግ አግባብ የሰየማቸውን ወኪሎቹን ህገ ወጥ ከማለቱም ባሻገር ሲያስፈራራ፣ ሲዝት፣ ሲያግት፣ሲያንገላታ እና ሲያስር ማየቱ፣ በህዝብ ግብር የሚተዳደሩ የህዝብ መገናኛ ብዙኃንን በመጠቀም “ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ” አይነት ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ሲያሰራጭ ከዚህ የበለጠ ህዝብን ቅር የሚያሰኝ፣ህዝብን የሚያስኮርፍና የሚያስቆጣ ተግባር የለም፡፡
መንግስት በአሁኑ ሰዓት እየተገበረው ያለው ስራ አስነዋሪ ነው፡፡ ሕገ ወጥ ነው፡፡ በእጁ ያለውን የህዝብ አደራ ያለ አግባብ በመጠቀም ላይ ይገኛል፡፡ ይህም የለየለት ሆኗል፡፡ ለዚህ ሁሉ አስነዋሪ እና ህገ ወጥ ተግባሩ የሚገባው የህዝብ ምላሽ ተመጣጣኝ መሆን ይገባው ነበር፡፡ ሆኖም ህዝበ ሙስሊሙ እያሳየ የሚገኘው ንቃትና ጨዋነት የተሞላበት አኩሪ ስነ-ምግባር መንግስትን ከዚህ በላይ እንዳይጓዝ እንቅፋት ሲሆንበት ታይቷል፡፡ ይህም ለመንግስት አካላት የራስ ምታት ሆኖባቸዋል፡፡ ምናልባት ይህ የሐይማኖት ጉዳይ መሆኑን ዘንግተውት ይሆናል፡፡
ከባለፈው ሳምንት ዕሁድ ወዲህ ነገሮች በፍጥነት እና ባልተፈለገ አቅጣጫ እየተሾፈሩ ይገኛሉ፡፡ ህጋዊ ወኪሎቻችን በያሉበት ቦታ ታግተዋል አሊያም ታስረዋል፡፡ “እኛ የህዝብ አደራ የተሸከምን ሰላማዊ ዜጎች ነን፣ ህግ ጥሳችኋል ካላችሁና በህግ ፊት ከፈለጋችሁን ወከባ፣ሽብርና ዛቻ እንዲሁም ማስፈራራት አያስፈልጋችሁም፣ ለዚህ ስትሉ ስራ አትፍቱ የመኪና ነዳጅም አታባክኑ ሙሉ አድራሻዎቻችንን እንካችሁ በደቂቃ ውስጥ እኛው ራሳችን እናንተው ድረስ እንመጣላችኋለን” የሚል ድንቅ ንግግር ከወኪሎቻችን ቢነገራቸውም የደህንነት እና የፀጥታ አካላት እየወሰዱት ያሉት እርምጃ አሳፋሪ ነው፡፡ ይህ ሁሉ የህዝብን የገነፈለ ቁጣ የሚጋብዝ ቢሆንም ህዝበ ሙስሊሙ ከነቃ ውሎ አድሯልና ነገሮችን በትዕግስት እና በሰከነ ሁኔታ መመልከትን መርጧል፡፡
ህዝብ ሙስሊሙ ምንም እንኳን የመንግስትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚያስተባብልበት ሁነኛ የመገናኛ መንገድ ባያገኝም ኢቴቪን እንደመልካም አጋጣሚ ይጠቀምበታል፡፡ የሚለፍፈውን በሀሰት መረጃ የታጨቀ ፕሮፓጋንዳ ላለመስማት ቴሌቪዥን ዘግቶ መቀመጥን እንደ ብቸኛ አማራጭ የወሰዱ በርካታ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ክፍሎች እንዳሉ ሁሉ ግድ ሆኖባቸው ከጣቢያው ሥርጭት ጋር የተገጣጠሙቱ ደግሞ የሚሰሙትን በተቃራኒው በመረዳት እውነታውን ይደርሱበታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ዘመን አመጣሹ የኢንተርኔት መረብ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ አሁን አሁን “ፌስ ቡክ ላይ ምን ተባለ?” በማለት የማይጠይቅ ሙስሊም የለም፡፡ ይህንን እውነታ በመረዳት የሚመራው አካል እውነታነታቸው የተረጋገጡትን፣ ፍጹም ከፀብ ጫሪነት፣ ከአመጽ ቀስቃሽነት እና ውለ ቢስ ከመሆን የራቁ መረጃዎችን በትኩሱ ከታማኝ ምንጮች በመውሰድ ለህዝቡ ያደርሳል፡፡
ሆኖም ኢንተርኔት ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊደርስበት የሚችል እንደመሆኑ መጠን ውዥንብር በመፍጠር ህዝቡን ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ ሊመሩት የሚችሉበት አጋጣሚ እጅግ ሰፊ ነው፡፡
ህዝበ ሙስሊሙ በዚህ አጋጣሚ እነኚህን አካላት ጠንቅቆ ሊለያቸው ይገባል፡፡ለዚህም ዋነኛ መለያ ሊሆን የሚችለው የሰላማዊ ትግላችን ሂደት ፍፁም ሰላማዊና እና ከአመጽ የፀዳ መሆኑ መለያው ሲሆን ይህንን በአንድ ወይም በሌላ መልኩ የመናድ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች መተላለፍ ሀሰተኛ እና የትግሉ አካል ያልሆኑ መሆናቸውን በቀላሉ መለየት ይቻላል፡፡
ለምሳሌ “ዛሬ ተቃውሟችንን በዝምታ እንግለፅ” ሲባል በተቃራኒው “በተክቢራ ይደምቃል!” ወዘተ የሚሉ እና በሞባይል አጭር መልዕክት አማካይነት “ነገ ሁላችንም የስራ ማቆም አድማ እናድርግ” አይነት መልዕክቶች የሰላማዊ ትግላችን አካል አይደሉም፡፡ በመሆኑም መሰል መልዕክቶችን በጥንቃቄ ልንመለከታቸው ይገባል፡፡
በተጨማሪም ኮሚቴዎቻችን በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ አሊያም በእግት ላይ መሆናቸውን እያወቅን በኢንተርኔት አለም የነሱን አድራሻ በመጠቀም በእነሱ ስም መልዕክት ለማስተላለፍ የሚደረግ ሙከራም አለ፡፡ ምንም እንኳን የሚያስተላልፉት መልዕክት ተቀባይነት እንዲኖረው ወደ እውነት የተጠጋ ቢመስልም አሁንም በጥንቃቄ ልንመለከተው ይገባናል፡፡ በተለይም መልዕክቱ ወደ አመጽ እና ረብሻ እንዲሁም ወደ ጥፋት የሚያዝ ከሆነ አይደለም በእንዲህ ሁኔታ እያሉ ይቅርና የነፃነት አየር በሚተነፍሱበት ሰዓት ከወኪሎቻችን አንደበት የሚፈልቁት ቃላት ሰላማዊ እና ሕጋዊ ብቻ ናቸው፡፡ ስለዚህም ይህ መልዕክት ከጀርባው ሰይጣናዊ አንደምታ ያለውና ከኮሚቴዎቻችን እንዳልሆነ መገንዘብ ይኖርብናል፡፡
ትግላችን በኮሚቴዎች መታሰር ምክንያት ሊዳፈን አይችልም፣ይቀጥላል፡፡ኢንሻ አላህ! ጉዟችን ተጀመረ እንጂ አልተቋጭም፡፡ ትግላችን መለያ ባህሪው ፍጹም ሰላማዊነቱ እና ቀጣይነቱ ሲሆን ማረፊያው ደግሞ ያነሳናቸው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘታቸው ብቻ ይሆናል፡፡ የህዝቡን የልብ ትርታ የተከተሉ እና ወደ ምንፈልገው ግብ ሊደርሱን የሚችሉ ሰላምንና መረጋጋትን አደጋ ላይ የማይጥሉ እንዲሁም የትግላችንን ቀጣይነትና ውጤታማነት የሚያረጋግጡ ስትራቴጂዎች ይፋ ይሆናሉ፡፡ኢንሻ አላህ፡፡ እነኚህን በመከተል ተሰሚነታችንን እናረጋግጣለን፣ ያለምንም ኪሳራ መብታችንን እንጎናጸፋለን፡፡ ኢንሻ አላህ፡፡
አላህ ይወፍቀን፡፡ Read more -
one of the largest ethiopian muslim group on Facebook request The diaspora community to send delegates to different Islamic countries
one of the largest ethiopian muslim facebook group with over 26,000 member ETHIO ISLAMIC ART AND DA'AWA GROUP officially request The diaspora community Badr ethiopia,first hijra , bilal communication,and other ethiopian islamic organizations in US and Europe please try to send your delegates to different Islamic countries and other influential countries as soon as possible. Read more -
ሰበር ዜና!!!comitewochachen tortch eytedergu newu
ሰበር ዜና!!!
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!!!
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የሆኑት የታሪክ ምሁሩ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ትላንት ለሊት በፌደራል ፖሊሶች ተይዘዉ ከታሰሩ ቡሀላ ለሊቱን ቶርች ሲገረፍ እንደነበር ከዉስጥ ያሉ ምንጮች አጋለጡ:: ያ አላህ ኧረ በቃችሁ በለን!!!Read moreyeh be endih endale wendm ustaz abubekrn ena wendm kamil shemsun ke cmc mesjid 400 meterwered belo bemigegn bet west afenw yezewachewal, men eyaderguwachew endehon lenawkalechalenm -
BRAKING NEWS የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል
በአሁኑ ሰአት የሙስሊሞች ጉዳይ መፅኤት አዘጋጅ የሆኑት የወንድም አክመል ነጋሽ እና የወንድም ይስሀቅ እሸቱ መኖሪያ ቤት በፖሊስ ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ፈትሸዉ ሲጨርሱም ይዘዎቸዉ እንደሚሄዱ ይጠበቃል:: ኧረ ያ ጀምአ የኡማዉን ከገልጋዮች አስረዉ ጨረሱት እኮ!!! Read more -
meninges yemuslimu bale weleta yehunuten comitewoch besheber wenjlo aserachewu
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የሆኑትረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል,የታሪክ ምሁሩ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ,ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፉሼህ መከተ ሞሄ,ሼህ ሱልጣን እናኡስታዝ ጀማል ያሲንእንዲሁም የቄራ ሰላም መስጂድ ምክትል ኢማም ኡስታዝ ሰኢድ አሊ, ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የሙስሊሞችጉዳይ መፅኤት ዎና አዘጋጁ ዩሱፍ ጌታቸዉበሽብርተኝነት ፍርድ ቤት ተከሰሱ!! ዛሬ በአራዳ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን አቃቤ ህግና ፖሊስ በሽብርተኝነት ክስ እንደመሰረተባቸዉ ለማወቅ ተችሏል:: ተጨማሪ የምርመራ ጊዜም አቃቤ ህጉ ለፍርድ ቤቱ የ28 ቀነ ቀጠሮ ጠይቆባቸዎል:: ያ ጀምአ የኡማዉ ብርሃኖችን በሀሰተኛ ዉንጀላ በእስር ቤት አጉሮ ሊጨርሳቸዉ ነዉ!! ኧረ በዱአRead more -
the amazing demonstration at anwar today 20/7/2012
ሕዝቤ እና ውሎው በአንዋር!
ሐምሌ 13/2004“ድንቅ” የሚለው ቃል ዛሬ ህዝበ መስሊሙ በአንዋር ያሰየውን ይገልጠው ይሆን? በፍፁም!ኮሚቴዎቻችንን እና ታላላቅ ዳዒያንነንና የተከበሩ ዓለሞችን ሲያዋክቡ እና ሲያስሩ ያደሩ የመንግስት ኃይላት በአንዋር ዛሬ ጁምዓ ላይ የጠበቁት ከዚህ የተለየ እንደነበረ ይታወቃል፡፡ወኪሎቻቹ በእንግልት እና እገታ ስር ሁኔታው የእግር እሳት ቢሆንበትም መስሊሙ የመረጠው ምላሽ ዝምታ እና ቀጣይነት ያለውን ሰላማዊ የትግል ስልት ብቻና ብቻ ነው፡፡ ምንግዜም ከአላህ ራሕመት ተስፋ አንቆርጥም፡፡አላህ ከእኛ ጋር ነው፡፡ ጥሎ አይጥለንም፡፡አንዋር መስጂድ ጁምዓ ከተሰደ በኋላ የታየው ትዕይንት ለአገራችን ህዝባዊ የተቃውሞ ታሪክ አዲስ እና እንግዳ ብቻ ሳይሆን አርዓያም ጭምር ነው፡፡ ልክ በላለፈው መልዕክት መሠረት ህዝቤ እጅ ለእጅ ተሳስሮ ፣አንደበቱን ለጉሞ እና ትንፍሽ ሳይል በአንድነት እና ትግል አይሞትም በሚል ስሜት ያቆላለፈውን ክንዶቹን ወደ ላይ በማንሳትና በማርገብገብ ተቃውሞውን ገልጧል፡፡ ይህም እንደባለው ከ15 እስከ 20 ደቂዎች ቆይታ ነበረው፡፡ ኮሚቴዎቻችንን በአካል ተገኝተው ይህን አይተውት ይሆን ስንል ጠይቅን፡፡ ኢንሻ አላህ! ሕዝቤ ተቆጥቷል! ሙስሊሙ ተቆጥቷል! ረብ የሌሽ እና የፖለቲካ ጠገግ ያላቸውን ዘዴዎች በመጠቀም ሙስሊሙን ከአቋሙ እንዲያፈገፍግ የሚደረጉ ሙከራዎች እውነት ለዲናችን ከሆነ እንዲህ የምንሆነው አላህ ያግዘናል፡፡ልብ በሉ ጥያቄያችን ሐይማኖታዊ እና ሐይማኖታዊ ብቻ ነው፡፡ ነገሩ እጅግ ቀላል እና ቀላል ነው፡፡ ሦስት ጥያቄ ሦስት መልስ ብቻ ነው የሚሻው፡፡ ያኔ የሁሉም ነገር መቋጫ ይቀርባል፡፡ኮሚቴዎቻችንን መገት፣ማንገላታት እና ለእስር መዳረግ ብሎም በየቦታው ሰዎችን በአንድ ወይም በሌላ መንገድ በመሰብሰብ የሙስሊሙን ህዝባዊ እንቅስቃሴ ስላሸት ለመቀባት ሞከርና ኮሚቴው የጥፋት ሃይል ነው ብሎ በመገናኛ ብዙሃን ፕሮፓጋንዳ መንዛት ቦታውን ለለይ ይገባል ብቻ ሳይሆን ህዝብ እነኚህን ግለሰቦች ምን ያክል እንደሚያምናቸው፣ እንደሚወዳቸው እና እንደሚያከብራቸው ያለማወቅ ነው፡፡ ይህ አካሄድ ለፖለቲካ ሊበጅ/ሊሰራ/ ይችላል ለሐይማኖት ግን ቢያንስ ያጠራጥራል፡፡ ባይሆን የሚበጀው ለጥቂቶች አሉታዊ እና አፍረሽ አጀንዳ ከመሮጥ ሰፊው ህዝ ሙስሊም ከያዘው ሀቅ ጎን በመወገን ነገሩን ማብረድና መታረቅ ብሎም ፊታቸችንን ወደጀመርነው የልማት መንገድ ማዞር ነው፡፡አላህ ከኛ ጋር ነው፡፡ ሠላማዊ መብታችንን የማስከበር ሂደት በአላህ እርዳታ እስከ መጨረሻው ቀጥላል፡፡ህዝቤ ታዛዥነቱ ትላንትም ተመስክሮለታል፣ ዛሬም ተመስክሯል፣ ኢንሻ አላህ ነገም ይመሰከርለታል! አላሁ አክበር! Read more -
የህዝበ ሙሰሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መኖሪያ ቤት መከበቡን ምንጮቻችን አስታወቁ
የህዝበ ሙሰሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኡስታዝ አህመዲን ጀበል እና የኡስታዝ አህመድ ሙሰጠፉ መኖሪያ ቤት መከበቡን ምንጮቻችን አስታወቁ::እንዲሁም የታላቁ አሊም ዶ/ር ጄይላኒ ኸድር,የዶ/ር አብደላ እና የዶ/ር ከማል መኖሪያ ቤትም በፌደራል ፖሊስ መከበቡን ምንጮቻችን አስታዉቀዎል!! በዱአ እንበራታ!!!እንዲሁም የ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በት በ አተሻ ላይ ነዉ Read more -
ALLAHU AKBER BELU !! Africa’s biggest protests since Tahrir Square TEBALE BE WUCHI NEWS
Hundreds of thousands of irate Ethiopian Muslims took to the streets of Addis Ababa this weekend – Africa’s biggest protests since Tahrir Square. They want the government to stop meddling in their religious affairs, and acknowledge that Muslims can’t remain a marginalised minority. Ethiopia’s Christian-led government better make some concessions quickly, or risk finding out exactly how many irate Muslims there really are. By SIMON ALLISON.
Read moreYou would be forgiven for thinking that the tense, dramatic African Union elections were the most exciting thing to happen in Addis Ababa this weekend – but you would be wrong. While the diplomats were squabbling about procedure and protocol, in another part of the capital an altogether more serious situation was developing, at least as far as hosts Ethiopia are concerned.
While reports are hard to confirm, participants claimed that somewhere between 500,000 and one million Muslims gathered in and around one of the city’s main mosques in a blatant show of defiance against the Christian-led government, while smaller marches took place in other cities across the country. If these numbers are true, then the government of Meles Zenawi – who is currently in Brussels receiving medical treatment, adding to the uncertainty – should be gravely concerned. To put them in perspective, the marches on Tahrir Square which precipitated the Egyptian Revolution were of a similar size; demonstrations of this scale have not been seen in Africa since.
Sunday was the third consecutive day of protests and mosque sit-ins, and already hundreds are reported arrested or injured by the government response, which has definitely included the liberal use of tear gas and – again according to participant claims – live rounds.
Ethiopia is a historically Christian country, one of the oldest Christian countries in the world. But Islam too has deep roots there; it was the first place that persecuted Muslims sought refuge, fleeing Mecca to the kingdom of Axum where the Prophet Muhammad had told them they would be safe. The Axumite king, recognising that his Christianity and the exiles’ Islam shared the same Abrahamic roots, welcomed them. “Go to your homes and live in peace. I shall never give you up to your enemies,” he said.
Ever since, there has been a Muslim community in Ethiopia, and the two religions have co-existed relatively peacefully; both the Christian majority and Muslim minority generally treated with similar disdain by whatever emperor or government was in power, even though Ethiopia’s leaders have always been Christian.
Meles Zenawi’s government, however, is having to contend with a new threat. According to official statistics, Muslims make up 34% of the population; Ethiopian Orthodox Christians 44%; and various Protestant groupings another 17%. But the Muslim population is growing so quickly that, even taking these numbers at face value, Muslims are projected to become the majority in Ethiopia by 2050.
But Ethiopia’s Muslims say these figures have been twisted, and that they are already the majority. This is part of the rhetoric which underpins the current protests, and it’s not the first time I have heard this claim. Three years ago, in Addis Ababa, a diplomat who asked to remain anonymous told me that the results of the 2007 census had been delayed for months as the government struggled to deal with what that census revealed: that, in fact, there were more Muslims than Christians in the country. This posed an existential threat to Zenawi’s government, eroding its traditional support base, and the numbers were fixed – or so the story goes.
A more recent spark for the unrest has been the government’s perceived meddling in religious affairs by encouraging and supporting one minority Muslim sect over the more mainstream others. Terrified of the potential emergence of Al Shabaab-style fundamentalist Islam, Zenawi’s administration has promoted one particular sect of Islam, the Al Ahbash, which opposes ultra-conservative ideology and rejects violence. This has included appointing Al Ahbash clerics to lead the Supreme Council of Islamic Affairs, despite the fact that the Al Ahbash are pretty far from mainstream Islam – in Ethiopia and anywhere else. “It (Al Ahbash) has the right to exist in Ethiopia, but it is unacceptable that the Council tries to impose it on all members of the Muslim community," Abubeker Ahmed, head of an independent Islamic arbitration committee, told Reuters.
All this takes place against the backdrop of a highly autocratic state. Meles Zenawi would describe it as a benevolent autocracy, but human rights watchdogs would beg to differ. “Ethiopian authorities continued to severely restrict basic rights of freedom of expression, association, and assembly. Hundreds of Ethiopians in 2011 were arbitrarily arrested and detained and remain at risk of torture and ill-treatment,” wrote Human Rights Watch in their World Report 2012.
Restrictions on journalists are particularly tight, making it very difficult to gauge accurately what’s going on in the country. Nonetheless, it’s a story that needs to be covered; it’s clear that the tinderbox of religious divisions, strong-arm responses from the state, historical inequalities and modern demographic shifts has the potential to turn ugly. A media source in Addis Ababa told the Daily Maverick that tensions were so high that the smallest spark could cause a conflagration. And with Zenawi out of action in Brussels, who is around to put out the fire? DM