ahmddin - ከአማርኛ ትርጉም ጋር:- Emotional Reminder About The Last Hour




1,715 Views

Published
ትልቁ ኢማም ኢብኑል ቀይም ምን አሉ ቁርአን ሲሰማ ልቡ የማትነካ እምባ አውጥቶ የማያለቅስ ሰው ልቡ እንደድንጋይ የጠጠረች ናት ማለት ነው እስዋን የሚያቀልጣት ምንም አይደለም የጀሀነም እሳት ብቻ ሲቀር ብለው አሉ አላህ የሁላችንን ልብ የሱን ቃል ሰምተው እንደሚያለቅሱት ለሱ ውዴታ የሳሳች የሆነች ልብ ይስጠን አላህ ከጀሀነም ቅጣት ጠብቆ የጀነት ያርገን ራህመቱን ከሚያረግላቸው ባሪያዎችም ያርገን አሚን
Category
other Amharic Islamic video
Be the first to comment