ahmddin - ~ አየተል ኩርሲ ~ [2:255]




1,514 Views

Published
አየተል ኩርሲ በጣም ተወዳጁ የቁርአን ክፍል ነው በማንኛውም ግዜ አየተል ኩርሲ በሚቀራበት ወቅት ሸይጣን ይርቃል አይጠጋህም ከሶላት በዋላ እሱን የሚቀራ በዛ ሰውና በገነት መካከል ምንም ነገር አይቆምም ከሞት በስተቀር በአልጋህ ላይ በምተኛበት ግዜ አየተል ኩርሲን እስከመጨረሻው አያ ድረስ ቅራ አላህ ቤትህን ቤተሰብህን ከዛም አልፎ ጎረቤቶችህን ይጠብቃል አየተል ኩርሱ በጣም ከባድ እና ተወዳጁ የ አል በቀራ ክፍል የሆነ አያ ነው እናም እወቀው አላህንም ሁሉን የፈጠረ ሁሉምም ተመላሽ የሆኑበትን ፈጣሪህን ተገዛበት
Category
amharic quran translation
Be the first to comment