ahmddin - አብዱል Abdul Basit ባሲት አብዱል ሰመድ In Pakistan, 1985




1,547 Views

Published
የመጀመሪያዎችሁ 3 ወይም 4 ያህል ወህዮች ለረሱል (ሶአወ) ከወረዱ በዋላ ተቁዋርጦ ነበር እናም ረሱል በጣም ተጨነቁ አላህም የተዋቸው መሰላቸው አላህ ግን አልተውንህም አልጣልንህም የፈለግንህ ለትልቅ አላማ ነው እና ታገስ አይዞህ ብሎ ቃልም ገብቶ ረሱልን ያበሸረባቸው ሱራዎች ናቸው አላህም ቃሉን የማያጥፍ ያለውን የሚያረግ ጌታ ነውና ተመልከት ረሱል (ሶአወ) የት እንዳደረሱት ይህንን ዲን የሰሩት ሁሉ ተሳክቶላቸዋል ዲኑን ከሁሉም አስበልጠወ አቁዋቁመዋል ከሁሉም አላህ አስበለጣቸው ከሰውም ከጅንም. አላሁ አክበር
Category
amharic quran translation
Be the first to comment