"የሙዕሚን ስብዕና" (ክፍል 1) ᴴᴰ | by Dr. Semhar Tekle ‪#‎ethioDAAWA‬




907 Views

Published
#ethioDAWWA
#የሙዕሚን_ስብዕና
ይህ ፕሮግራም በዶክተር ሰምሐር ተክሌ የሚቀርብላችሁ “የሙዕሚን ስብዕና ” ይሰኛል፡፡ በዛሬው ፕሮግራም ላይ በቀጣይ የሚቀርቡትን አጠቃላይ የትምህርቱን ይዘት ይዳስስልናል፡፡
አንድ ሙእሚን ሊላበሳቸው የሚገቡ አስር መሰረታዊ ነጥቦችን ይዳስስልናል፡፡ እነዚህ ነጥቦች በዋናነት የሚዳስሱት የአንድን ሙዕሚን አስተሳሰቡ (የተውሂድ አስተምህሮት) ላይ ሊኖረው የሚገባውን ጥንካሬ ፣ አምልኮው ላይ ሊላበስ የሚገባውን ስነምግባር ከተጨባጩ አለም ጋር ሊኖረው የሚገባውን መስተጋብር እና መሰል ነጥቦች ላይ ሰፋ ያለ ትንተና ይቀርብልናል፡፡
መልካም ቆይታ ከዶክተር ሰምሐር ተክሌ ጋር!!!!
ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........
"የሙዕሚን ስብዕና" (ክፍል 1) ᴴᴰ | by Dr. Semhar Tekle ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment