Featured

"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬

Video Player is loading.
Current Time 0:00
Duration 0:00
Loaded: 0%
Stream Type LIVE
Remaining Time 0:00
 
1x



1,099 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ሐጅ1437
#ክፍል4
ስለ ሀጅ ስርአትና ድንጋጌዎች የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ወደ ማጠናቀቂያ ተቃርበናል፡፡ እነሆ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ክፍል 4 ይቀርባል፡፡ በዛሬው ትምህርት ላይ የሀጅ አርካን(ማእዘን)፣ የሀጅ ዋጂብ(ግዴታ)፣የሀጅ ሱናዎችና የሀጅ ስራዎችን ምንነት በአጭሩ ዋና ዋና ነጥቦችን ይዳስስልናል፡፡በተጨማሪ ሀጅ ላይ መሰራት የሌለበትን ነገሮችንም ይጠቁመናል፡፡
ቆይታ ከኡስታዝ አልባብ አስራር ጋር !!!...........(በቀጣይ የመጨረሻው ክፍል 5 ይቀርብላችኋል)
ይከታተሉ.........ያስተላልፉ!!!!
.
.
"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬


ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1

.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ማድረግ አይርሱ..........
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Show more
Be the first to comment