"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 1)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬




850 Views

Published
ውድ የኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) ተከታታዮችና ታዳሚያን እንኳን ለተከበረው የሀጅ ወር በሰላም አደረሳችሁ፡ እያልን ፔጃችን የሀጅ ወርን በተመለከተ ልዩ ፕሮግራም (የሀጅ ሥርዓትና ድንጋጌዎችን) በኡስታዝ አልባብ አስራር አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡ በዛሬውና በክፍል 1 ላይ አጠቃላይ የሀጅ ሥርዓትን አይነተኛ አላማ ብሎም አስፈላጊነት ጥቅል ሀሳቦችን ያቀርብልናል፡፡ የአላህን ትእዛዝ በመቀበል፣ ውዴታውን በመፈለግ፣ ጥንታዊውን ቤት ለመዞር፣ በሶፋና መርዋ መሀል ለመሮጥ፣ ዓረፋ ሜዳ ላይ ለመቆም እና ሌሎችንም አምልኮዎች ለመፈፀም መካን ማሰብና ወደርሷ መሄድ ሐጅ ይባላል። ቀሪውን መልእክት ከቪድዮ ላይ ይከታተሉ......ያስተላልፉ.....ይጠቀሙ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አልባብ አስራር ጋር!!!
.
.
.
"የሀጅ ስነስርአትና ድንጋጌዎች" - (ክፍል 1)ᴴᴰ | by Ustaz Ustaz Albab Asrar| ‪#‎ethioDAAWA‬

ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment