kebad masebebeyaa ustaz alelelahu aelem




13,735 Views

Published
Category
TV Africa
  • aman geremew

    ስላም ለሁላችሁ! በማስተካከያ ልጀምር፤ ‘በፕሮቴስታንቶች’ እያልክ ደጋግመህ ተናግረሃል፤ አንተ እስልምናን እንደማትወክልና የአንተ ስራ ሙስሊሞችን እንደማይወክል እንዳልከው ጽሁፍህ ተሰርቆብህ ከሆነ የሰረቀብህ አንድ ግለሰብ እንጅ ፕሮቴስታንቶች ሁሉ አይደሉም፡፡ ስለዚህ ይህ ቢታረም መልካም ነው፡፡ ከቻልክና ትሁት ከሆንክ እንዲህ በቴሌቪዥን መስኮት እንዳወራህ በዛው ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል፡፡ ሌላው መጽሐፉ ለማነጻጸርና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ እንድንችል የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙን፡፡ አፈላልጌ ስላጣሁ ነው ይህንን እየጠየኩ ያለሁት፡፡