Featured

"ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ" (ክፍል 2) ᴴᴰ | Binmelik Abdo | #ethioDAAWA




1,416 Views

Published
#ethioDAWWA
#ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ
ይህ ፕሮግራም በወንድማችን ቢንመሊክ አብዶ እየቀረበ የሚገኝ ትምህርት ሲሆን በዛሬው ትምህርት ላይ በባለፈው ሳምንት (በክፍል አንድ) ላይ የተጀመረውን ትምህርት ይቀጥልልናል፡፡
"የኢስላም ግንዛቤ ምንድነው?".... እያለ ይጠይቀናል! የእስልምና ትርጓሜውን፣ ፍልስፍናውንና ሂደቱን በመልካም አቀራረብ ያስቃኘናል፡፡ ዳእዋውን ያድምጡና አስተያየቶን በማድረስ ይሳተፉ፡፡
በቀጣይ ሳምንት በክፍል ሶስት እንመለሳለን፡፡
.
መልካም ቆይታ....! ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........

"ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ" (ክፍል 2) ᴴᴰ | Binmelik Abdo | #ethioDAAWA
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment