"ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ" (ክፍል 1) ᴴᴰ | Binmelik Abdo | ‪#‎ethioDAAWA‬




894 Views

Published
#ethioDAWWA
#ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ
ይህ ፕሮግራም "ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ" ይሰኛል፡፡ወንድማችን ቢንመሊክ አብዶ ስለእስልምና ምንነትና ትርጓሜ፣ ስለአስተሳሰቡ መነሻ፣ ስለኢስላም ባህሪያትና ገፅታ፣ ስለኢስላም አላማ እንዲሁም ስለመፈጠራችን ምስጢርና ስለመሳሰሉት ወሳኝ ነጥቦችና አጀንዳዎች በማንሳት እያወያየ የሚያስተምርበት ፕሮግራም ነው፡፡ በዛሬውና በክፍል አንድ ላይ የፕሮግራሙን ጥቅል ይዘትና የአቀራረብ መንገዱን ይዳስስልናል፡፡ ውድ ተከታታዮች ይህን ፕሮግራም በማድመጥና በማስተላለፍ ይበራቱ፤ አስተያየት መስጠትም አይርሱ፡፡
.
ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........
"ኢስላም_ህይወትና_የሰው_ልጅ" (ክፍል 1) ᴴᴰ | Binmelik Abdo | ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድር
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment