አላህ(ሱወ) ለፍጡራኑ እጅግ ቅርብ፣ሁሉን ተመልካችና ሁሌም ህያው ነው፡፡ ባሮቹ ሁሉ የጠየቁትን የሚሰጥ ነብያቶችን እንዲሁም ታላላቅ የአላህ ደጋግ ባሮችን ከጭንቅ ያወጣ ዘወትር ለባሮቹ በእዝነቱ ያካበበ የተላቀና ሁሉን ቻይ ጌታችን ነው፡፡ ይህን መሳጭ የተውሂድ አስተምህሮት በወንድማችን ሙሀመድ ሰኢድ(አቡ ሀኒፋ) ተዋዝቶ ይቀርብልናል፡፡ አላሁ(ሱወ) በሀዲስ አልቁድስ ላይ ለባሮቹ ቅርብ እንደሆነና ያሻንን እንድንጠይቀው ይገፋናል፡፡
ፕሮግራሙ "አዲስ ህይወት" - (ክፍል 6) ይሰኛል፡፡
መልካም ቆይታ!!!
.
"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | #ethioDAAWA
.
.
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
ፕሮግራሙ "አዲስ ህይወት" - (ክፍል 6) ይሰኛል፡፡
መልካም ቆይታ!!!
.
"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 5)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | #ethioDAAWA
.
.
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
- Category
- Ethio DAAWA
Be the first to comment