"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | #ethioDAAWA




2,233 Views

Published
ይህ ፕሮግራም ‹‹አዲስ ህይወት›› ይሰኛል፤ ከሰዎች ሁሉ ምርጡ ሰው፤ ከሰዎች ሁሉ መልካም የሚባለው ማነው? በሚለው አጠቃላይ ርእስ አንዳንድ ወሳኝ ነጥቦችን ይዳስስልናል፡፡ ሰዎች ከሰዎች ጋር ይኗኗሩ ዘንድ ታላቅ ተምሳሌት የሆኑት መልአክተኛው ሙሀመድ (ሰአወ) በከፊል ተግባራዊ ምሳሌዎቻቸው ተዳስዋል እይታ መልካም ይከታተሉን፡፡
"አዲስ ህይወት" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | By Mohammed Seid (Abu Hanifa) | #ethioDAAWA
.
.
.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment