Featured

"አንጸባራቂው ስልጣኔያችን" - (ክፍል 11)ᴴᴰ | by Abdurahman Seid ( Meti ) |‪#‎ethioDAAWA‬




1,437 Views

Published
ወንድም አብዱረህማን ሰኢድ(ሜጢ) ከኢስላማዊ ስልጣኔያችን አንፀባራቂ ገፅታዎች (ክፍል 11)ን ዛሬ ያቀርብልናል፡፡ በዛሬው ‎ፕሮግራሙ ላይ ባለፈው ትምህርቱ ላይ ጀምሮ የነበረውን የእንስሳት መብትና እስልምና ያለውን እጅግ የረቀቀ ስልጣኔ ቀጣይ ክፍል የሆነውን ለእንስሳት ማዘንና እንዲሁም እኛ ሰዎችም በእንስሳቱ ጉዳይ ማድረግ ያለብንን ጥንቃቄ ተግባራዊ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ይዳስስልናል፡፡
መልካም የእረፍት ግዜ ተመኝተናል!!!
.
.
ይማሩ ...ይደሰቱ.......ያስተላልፉ


"አንጸባራቂው ስልጣኔያችን" - (ክፍል 11)ᴴᴰ | by Abdurahman Seid ( Meti ) |‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment