Featured

አሻራችንን ቢላል ቲዩብ ላይ እናኑር




512 Views

Published
#ኢትዮ_ቢላል_አሻራ
#ethio_Bilal_Ashara

ዉዶቻችን የኢትዮ ቢላል ተከታታዮች በዚህ መርሀግብር
እንድትረባረቡ በ አላህ ስም እንጠይቃልን
የ ተዘጋዉን የ ቢላል ቻናል ለማስመለስ ያደረገነዉ ጥረት እስካሁን አልተሳካም
ቀደረላህ ወማሻ ስለዚህ አዲስ ቻናል ከፍተናል ሁላቹም ስብስክራይብ
በማድረግ ወደ ድሮ ቦታው እንመልሰዉ

በተለይ የፌስ ቡክ አክቲቪስቶች
የ ዋት ስ አፕ አድሚኖች
የቻላቹትን እንድትረባራቡ ታላቅ አማና ነው
Category
Amharc
Be the first to comment