"አሻራህን አኑር" (ክፍል 2) ᴴᴰ | Ramadan Kamil | ‪#‎ethioDAAWA




5,636 Views

Published

#ethioDAWWA
#አሻራህን_አኑር
በወጣትነትህ ለእምነትህ ምን አበርክተሀል? ከጌታህስ ጋር ምን ያክል ትስስር ፈጥረሀል? እነዚህን ወሳኝ ጥያቄዎች እያነሳ የሚያስተምረን #አሻራህን_አኑር የተሰኘው የወንድማችን ረመዳን ካሚል ትምህርት እነሆ በአላህ ፍቃድ ክፍል 2 ዛሬ ቀርቦላችኋል፡፡ በዛሬው ፕሮግራም ላይ የአንድን ወጣት ታሪክ እንደተምሳሌት ያነሳልናል፡፡ ይህ ወጣት በብዙ አስቸጋሪ ነገሮች ውስጥ ቢከበብም ለእምነቱ መልካም ከመሆንና ለጌታው ከመገዛት እንዳላገደው ይተርክልናል፡፡ ከትምህርቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
መልካም ቆይታ .......!!!
ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........

"አሻራህን አኑር" (ክፍል 2) ᴴᴰ | Ramadan Kamil | ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA

Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment