Featured

"አሻራህን አኑር" (ክፍል 1) ᴴᴰ | Ramadan Kamil | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,225 Views

Published
#ethioDAWWA
#አሻራህን_አኑር
ወጣቱ ዳኢ ረመዳን ካሚል #አሻራህን_አኑር በሚል ርእስ ተከታታይ ትምህርት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡በዚህ ፕሮግራም ላይ አንድ አማኝ በምድር ላይ ሲኖር የራሱን የሆነ አሻራ ማሳረፍ እንዳለበትና በህይወቱ ላይ ሊኖረው የሚገባውን ሚና ይዳሰስበታል፡፡ አሻራን ለማሳረፍ የምንሄድባቸውን መንገዶች በምሳሌ ያስቃኘናል፡፡ በዛሬውና በክፍል አንድ ላይ "ተራ ሰው ሁነህ አትሙት".......ይለናል፡፡ ቀሪውን ይከታተሉ.......ለሌሎች ማስተላለፍም አይርሱ፡፡
መልካም ቆይታ.........!!!
ያድምጡ.....ይጠቀሙ.....ያስተላልፉ.........
"አሻራህን አኑር" (ክፍል 1) ᴴᴰ | Ramadan Kamil | ‪#‎ethioDAAWA‬
.
.
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
.
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment