የ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) የፌስቡክ ገፅ "ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ)" የተሰኘውን ፕሮግራም ምእራፍ አንድን ዛሬ በ(ክፍል 9) ለማጠናቀቅ ተሰናድተናል፡፡ ይህ ምእራፍ በአጠቃላይ የዳሰሰው መልእክተኛው(ሰአወ) ወደ ሀበሻ የላኳቸውን ባልደረቦች የስደቱ ሂደት እስከመጀመሪያው የስደት ታሪክ ቀርቧል፡፡ የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ለተከታታዮችና ለታዳሚያን ይረዳ ዘንድ በቀላል አቀራረብ አዘጋጅተው አቅርበውልናል፡፡ የዛሬውና የምእራፉ መቋጫ በአምር ኢብኑል አስ(ረአ) እና በንጉስ አስሀመተ ነጃሺ የተደረገውን ቆይታ እንዲሁም የመልእክተኛውን (ሰአወ) ባልደረቦች ወክሎ የቀረበውን የጃእፈር(ረአ) እና የነጃሺን ቆይታ በቤተመንግስታቸው የተከሰተውን ታሪክ ይዳስሱልና፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለፕሮፌሰር አደም ካሚል በፔጃችን ስም ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበናል፡፡ በቀጣዩ ምእራፍ በሰፊው እንደምንገናኝም እንጠብቃለን፡፡
.
.
ይከታተሉ......ያስተላልፉ.....ይጠቀሙ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
በቀጣይ ጊዜያት በአዳዲስ ስራዎችና ይጠብቁን፡፡
#ethioDAAWA #ComingSoon
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 9)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | #ethioDAAWA
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
.
.
ይከታተሉ......ያስተላልፉ.....ይጠቀሙ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
በቀጣይ ጊዜያት በአዳዲስ ስራዎችና ይጠብቁን፡፡
#ethioDAAWA #ComingSoon
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 9)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | #ethioDAAWA
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
- Category
- Ethio DAAWA
Be the first to comment