Featured

"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 8)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,188 Views

Published
ኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) "ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ)" የተሰኘውን ፕሮግራም እያቀረበ እንደሆነ ይታወቃል፡፡የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ከክፍል አንድ ጀምሮ ወደ ሀበሻን ተደርጎ የነበረውን ስደት በተመለከተ እያቀረቡልን ይገኛል፡፡ እነሆ ዛሬ በአላህ ፍቃድ (ክፍል 8) ደርሰናል፤ የመልእክተኛው(ሰአወ) ባልደረቦች ከመካ ከተማ ተሰደው ወደ ሀበሻ ምድር ደርሰዋል፡፡ ከሀበሻው ንጉስ አስሀመተ ነጃሺ ምድር ለፍትህና ለሰላም ሲሉ ከሀገራቸው መካ ተሰደው በንጉስ ነጃሺ ቤተመንግስት መጥተዋል፡፡ ቀድሞ የተገኘው አምር ኢብኑል አስ ለንጉስ ነጃሺ የመልእክተኛውን ባልደረቦች ላይ ተቀባይነት ያጡ ዘንድ ክስ ያስደምጣል፡፡ ነጀሺም ክሱን በማድመጥ ምን አይነት ውሳኔ ወስነው ይሁን??

ይከታተሉ......ያስተላልፉ.....ይጠቀሙ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 8)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment