Featured

"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 7)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,217 Views

Published
ኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) በርካታ ዳእዋዎችን በተለያዩ ኡስታዞችና አሊሞች በፌስቡክ ገፁ እየለቀቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ ፕሮግራማችን "ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ)" ይሰኛል፡፡ የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል እያቀረቡልን ይገኛል፡፡ እነሆ ዛሬ (ክፍል 7) ደርሰናል፤ የመልእክተኛው(ሰአወ) ወደ ሀበሻ ስላደረጉት ስደትና በስደቱ ወቅት ላይ ስለተጠቀሟቸው ንድፈሀሳቦች እንዲሁም የነበረውን ክስተት ይተርኩልናል፡፡
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 7)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment