"ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ)" የተሰኘው መሳጭ የታሪክ ትምህርት 28 አመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክን በማጥናት የሚታወቁትና የትላልቅ ልምድ ባለቤት በሆኑት በፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል እየቀረበ ይገኛል፡፡በዛሬው ፕሮግራም የመልእክተኛው(ሰአወ) ባልደረቦች ለስደት ያደረሳቸውን መነሻና ከስደቱ የምንወስደውን አስተምህሮት ይዳስሱልናል፡፡ ታሪካችንን መማርና ማወቅ አስፈላጊ እንደሆነና ታሪካችንንም መጠበቅ አንደሚገባን መልእክታቸውን አቅርበዋል፡፡ ይህን ተከታታይ ፕሮግራም በማድመጥ እንዲሁም ለሌሎች በማስተላለፍ እንበራታ!!!
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 6)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | #ethioDAAWA
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አደም ካሚል ጋር!!!
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 6)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | #ethioDAAWA
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
- Category
- Ethio DAAWA
Be the first to comment