"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬




1,458 Views

Published
ይህ ተከታታይ የዳእዋ ቪድዮ "ታሪካችን (ስደት ወደ ሀበሻ) " ይሰኛል። የታሪክ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር ኡስታዝ አደም ካሚል ይዳስሱታል። የስደትን ጥበብ፣ የመልእክተኞቹን ወደ ሀበሻ ምድር መሰደድ፣ ከቁርአንና ከሀዲስ ከታሪክ እያጣቀሱ ያስተምሩናል። ተጨልፎ የማያልቀውን ሰፊው ታሪካችንን እንዲህ በአጭሩ እየቀነጨቡ እያቀረቡ ይገኛሉ። ይህ ዳእዋ ክፍል 4 ነው፤ይከታተሉ፣ ያስተላልፉ!!!
መልካም እይታ!!!
.
.
.
.
"ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)" - (ክፍል 4)ᴴᴰ | by Ustaz ADEM KAMIL | ‪#‎ethioDAAWA‬
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment