ቁጥር 3 - ለሰላማዊው ህዝብ ምላሹ ጥይት?




717 Views

Published
አመት ከመንፈቅ በተቆጠረበት የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል ሂደት የመንግስት ሀይሎች ለተደጋጋሚ ጊዜያት ዱላ ሰንዝረዋል፤ጥይት አጩኸዋል፡፡ በዚህ አጭር ቪዲዮ ውስጥም ሰላም ባለ ጥይት በአጸፋ ስለተሠጠው የኢትዮጵያ ሙስሊም በደል በጨረፍታ ብቻ እናያለን፡፡
ለሰላማዊው ሙስሊም ምላሹ ጥይት?
Category
Dimtsachen Ysema Tegel Video
Be the first to comment