"ቁርአንን_በተጅዊድ_እንቅራ"- (ክፍል 2) ᴴᴰ | by Ustaz Fuad Khelifa | ‪#‎ethioDAAWA‬




7,175 Views

Published
‪#ethioDAWWA
#ቁርአንን_በተጅዊድ_እንቅራ
#ክፍል2
በዛሬው ፕሮግራም ላይ የተጅዊድን ትርጓሜ እንዲሁም ተጅዊድ ያለውን ጠቀሜታ ያስቃኘናል፡፡ የተጅዊድን ትምሀርት መማር ቁርአንን አላህ(ሱ.ወ) እንደተናገረው አድርገን እንድናነብ ያስችለናል፡፡ በተጨማሪ ቁርአንን አስተካክሎ ማንበብ ያለውንም ደረጃ ያብራራልናል፡፡ ይህን ጠቃሚ ዳእዋ በማድረስ ይበርቱ፡፡
ይከታተሉ....ያስተላልፉ........ይጠቀሙ...
.
"ቁርአንን_በተጅዊድ_እንቅራ"- (ክፍል 2) ᴴᴰ | by Ustaz Fuad Khelifa | ‪#‎ethioDAAWA‬

ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ማድረግ አይርሱ.....
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment