#ethioDAWWA
#ቁርአንን_በተጅዊድ_እንቅራ
"ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው ማለት ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው" ነብዩ(ሰአወ)
ይህ ፕሮግራም ቁርአንን እንዴት ማንበብ እንዳለብን ያስተምረናል፡፡ የቁርአንን መሰረታዊ የንባብ ስልትና ህግጋት እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶችም ተካተዋል፡፡ አቅራቢው ኡስታዝ ፉአድ ከሊፋ ሲሆን እንዲከታተሉና እንዲማሩ ከወዲሁ ጋብዘናል፡፡ በዛሬውና በክፍል አንድ ላይ አጠቃላይ ቁርአንን የመማር ፋይዳዎችን ያነሳልናል፡፡
መልካም ቆይታ!!!!
ይከታተሉ....ያስተላልፉ........ይጠቀሙ...
.
"ቁርአንን_በተጅዊድ_እንቅራ"- ክፍል 1 ᴴᴰ | by Ustaz Fuad Khelifa | #ethioDAAWA
ለተጨማሪ ቪዲዮዎች የዩቱብ ገጻችንን ይከታተሉ:-
https://youtube.com/ethioDAAWA1
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ማድረግ አይርሱ.....
https://facebook.com/ethioDAAWA

- Category
- Ethio DAAWA
Be the first to comment