"ሲራ" (ክፍል 6) ᴴᴰ | by Mohammed Arab | #ethioDAAWA




922 Views

Published
ኢትዮ ዳእዋ የፌስቡክ ገፅ (ethiodaawa.com ኢትዮ ዳዕዋ) በርካታ ዳእዋዎችን በተለያዩ ኡስታዞችና አሊሞች በፌስቡክ ገፁ እየለቀቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ይህ ፕሮግራማችን "ሲራ" ሲሰኝ የአላህ መልእክተኛ(ሰአወ) የህይወት ታሪክ የሚዳሰስበት ውብ ፕሮግራም ነው፡፡ እነሆ ከቆይታዎች ቡኻላ ዛሬ (ክፍል 6) የነብዩ(ሰአወ) ከውልደት ቡኃላ የነበራቸውን ክስተትና ተአምራት ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ይተርክልናል፡፡

መልካም ቆይታ ከኡስታዝ መሀመድ አረብ ጋር!!!
.
.
.

"ሲራ" (ክፍል 6) ᴴᴰ | by Mohammed Arab | #ethioDAAWA

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment