"ህይወት ከቁርአን ጋር" - (ክፍል 6)ᴴᴰ | by Ustaz Abdurahman Sultan |‪#‎ethioDAAWA‬




1,357 Views

Published
"ህይወት ከቁርአን ጋር" በተሰኘው የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የቁርአንን አይነተኛ አላማዎችና ተግባራዊነቱን እያስተማረን ይገኛል፡፡በዛሬው ፕሮግራም ላይ ደግሞ ቀሪ የቁርአንን ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ ብሎም በማህበረሰባዊ የህይወት ክፍል ያለውን መልእክት ይዳስስልናል፡፡ ቁርአን ሰዎችን ወደ ሚዛናዊነት፣ ወደ እዝነት እና ወደ ልማታዊነት የሚጣራ መልካም ስነምግባር ያለውን ማህበረሰብ እንደሚፈጥር ያብራራልናል፡፡

መልካም ቆይታ ከኡስታዝ አብዱረህማን ሱልጣን ጋር!
.
.

"ህይወት ከቁርአን ጋር" - (ክፍል 6)ᴴᴰ | by Ustaz Abdurahman Sultan |‪#‎ethioDAAWA‬

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-
https://telegram.me/ethioDAAWA
የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ:-
https://facebook.com/ethioDAAWA
Category
Ethio DAAWA
Be the first to comment